Physical Address
5510 Cherokee Ave STE 300,
Alexandria VA,22312
USA
Physical Address
5510 Cherokee Ave STE 300,
Alexandria VA,22312
USA
በአሜሪካ ለምንኖር ሰወች ንብረት አፍርቶ ለመኖር ይሁን ጥሩ ቢዝነስ ለማንቀሳቀስ ጥሩ የክሬዲት ስኮር ሊኖረን ይገባል።
የክሬዲት ስኮር ሂሳብ የሚሰላው በዋናነት አምስት መስፈርቶችን በመጠቀም ነው። ከነዚህ ውስጥ ከፍተኛ ክብደት የሚሰጣችው ሶስት ናቸው። ከ350 እስከ 850 ባለው መለኪያ አማካኙን 620 ከማግኘት በላይ በአላማ ደረጃ ማስቀመጥ ያለብን ቢያንስ 760 ነጥብ ለማግኘት መሆን አለበት። |
በሚቀጥሉት 6 ወራት በሚከተሉት 3 የፋይናንስ ባህርያት ላይ ትኩረት ካደረጉ የክሬዲት ስኮርዎ በከፍተኛ ቁጥር ለጨምር ይችላል።
ከላይ የተጠቀሱት መመሪያዎች ክሬዲት ስኮራችን ከተጎዳ በኋላ ሳይሆን አስቀድመን ብንተገብራችው የሚጠቅሙን ናችው። የተጎዳ ክሬዲት ስኮር እንዴት ሊስተካከል እንደሚችል በሌላ ጽሁፍ እመለስበታለሁ።
ስለዚህ በ2024 የፋይናንስ ጤንነትዎትን ለማረጋገጥ ወሳኝ የሆነውን የክሬዲት ስኮር ለማሳደግ ትኩረት አደርገው እንዲሰሩ ምክራችንን እንለግሳለን። በዚህ ረገድ የባለሙያ ድጋፍ ከፈለጉ የዚህን ጽሁፍ አቅራቢ በጋዜጣው ዝግጅት ክፍል በኩል ሊያገኙት ይችላሉ።